የዜና ጥበባችን(ኒውስሌተር) አጠቃቀም! ሀ. ወደ ድህረ ገፃችን ይግቡ www.Bruhclub.com ለ. የሳምንቱን ዜና ጥበብ (ኒውስ ሌተር) ማስፈንጠሪያ በመጫን ለሳምንቱ የወጡትን የኪነጥበብ አማራጭ እድሎች በየዘርፋቸው ይመልከቱ:: ሐ. የእርሶን ዘርፍ ይፈልጉ እና አርስቱን በመጫን ወደ ዝርዝሩ ይግቡ:: መ. ሰማያዊውን ማስፈንጠሪያ በመጫን ሊሳተፉበት ወደሚፈልጓቸው አማራጮች ይዙሩ:: ሰ. ወደ ፈለጉት ድህረ ገፅ ከተዛወሩ በሁዋላ እዛው ገፃቸው ላይ የሰፈሩትን ትእዛዛት በመከተል ማመልከቻዎን ያስገቡ:: ረ. ከመውጣትዎ በፊት ወደእኛው ዜና ጥበባት የኢንስፒሬሽን ክፍል ማስፈንጠሪያ በመመለስ ልብ ኮርኳሪ፣ ጥበብ ቆስቋሽ የሆኑ የጥበብ ዜናዎችን ይታደሙ:: ሠ. ጥያቄ፣ ሃሳብ፣ አስተያየትዎን በትጋት እናስተናግዳለን። |